Codedwap
Category Video
Nollywood
Ghallywood
Hollywood
Bollywood
Trailer 2020
Goals Highlight
Latest Movies
BBNaija
Mark Angel
ApataTv
Yorubahood
About Us
Privacy Policy
Copyright Claims
Contact Us
Download Ethiopian Music : - Mesfin Bekele መስፍን በቀለ "ሚስጥር ነው" New Ethiopian Music 2020(Official Video)
Loading the player...
Published on 30 October 2020 by
Minew Shewa Tube
Views: 961,053
Duration: 06:33
DOWNLOAD HERE
SHARE:
Facebook
Twitter
Ethiopian Music : - Mesfin Bekele መስፍን በቀለ "ሚስጥር ነው" New Ethiopian Music 2020(Official Video)
Ethiopian Music : - Mesfin Bekele (Mister New) መስፍን በቀለ "ሚስጥር ነው" New Ethiopian Music 2020(Official Video) :- ከምነው ሸዋ ቲዩብ... ዝነኛው እና ተወዳጁ ድምፃዊ መስፍን በቀለ ከዚህ ቀደም በሁለት ሙሉ የሙዚቃ አልበም እና በስኬታማ ሀገራዊ ድንቅ ስራዎቹ ብሎም በተለያዩ ነጠላ ዜማዎች ሰምተን የወደድነው አይትን የመሰከርንልተ ተወዳጅ ስራዎችን ሲያቀርብልን እንደነበር ምስክራችን እናተው የጥበብ አክባሪዎች እንደሆናቹ ምንም ጥርጥር የለንም:: ስለዚህ ዛሬም እንደትናቱ ሁሉ (ሚስጥር ነው) በሚል መጠሪያ ነጠላ ዜማ ከብዙ ድካም በኃላ በከፍታ ይዞላቹሁ ብቅ ብሏል:: ይህ ኢትዮጵያዊነትን የሚሰብክ አዲስ ስራ እጅግ በርካታ ባለሞያዎችን ያሳተፈ ሲሆን የመጀመሪያ ቀረፃውን በዋሽንግተን ዲሲ በመስፍን ፊልም ፖሮዳክሽን ካሜራ ቀረፃ አማካኝነት ብዛት ያላቸውን ሰዎች በማሳተፍ ሲከናወን : ብሎም በሎንደን ከተማ በተደረገው የቪዲዬ ቀረፅ (በኪሮሽ) ፊልም ፖሮዳክሽን አማካኝነት ካሜራ ቀረፃ ተከናውኖ ሲያበቃ : ዋናው እና ትልቁን የአንበሳውን ድርሻ በመውሰድ ዳኒኪራ የኪነጥበብ ዳንስ ጉሩፖ የውዝዋዜውን እና ሙሉ ዝግጅቱን ባማረና በደመቀ ሁኔታ : በዳኒኤል ዱላ ዳሬክቲንግ በመመራት እጅግ በርካታ የሙያ ጥበብኞችን በማሳተፍ ደረጃው በጠበቀ ሁኔታ ወደናተ አምሮ እንዲደርስ በአግባቡ የተከወነ ስራ ነው:: ሌላኛው እና ከሌሎቹ እንደ አንደኛው የአንበሳውን ድርሻ ከሚወስደው ዋነኛውና ትልቁ ደሞ የሙዚቃው አቀናባሪ አሌክስ ይለፍ ነው:: ይሄ ወጣት እና ተወዳጅ ባለሙያ በርካታ ተጨማሪ መሳሪያ ተጫዎቾችን በማሳተፍ እዚህ ሙዚቃ ላይ ዜማን ከከሙዚቃ ጋር አዋህዶ ከሚጣፍጥ ቅንብር ጋር ህይወት የዘራበት ጉራማይሌ ልጅ ነው:: ታድያ ይሄ ሁሉ ነገር ግጥጥሞሹ ምን ይሆን በማለት ሚስጥሩን በመረዳት ብሎም ለእናተ ለማሳወቅ በከፍተኛ ፍላጎት ወጪ በማውጣት ወስነን የአርቲስቶቻችን ነፅብራቅ የሆነው ምነው ሸዋ ቲዩብ ይሄን ትልቅ ስራ ለሀገር ወዳድ ኢትዮጵያንዊን የጥበብ አፍቃሪዎች : እና ለቻናላችን ቤተሰቦች ይደርስ ዘንድ ስናቀርብ በታላቅ ኩራት ነው:: ምነው ሸዋ ኢንተርቴመንት "ሚስጥር ነው" የአንድነታችን ሚስጥሩ ኢትዬጲያዊነት የአሸናፊነት ምልክት ረቂቅ ሚስጥር ነው:: ሀገራችን ከውጪ የመጣባትን ወረራ በታሪኳ አንድም ጊዜ ሳትሸነፍ ለሀያላን ሀገሮች ሳትንበረከክ በጀግኖች ልጆቾ መሰዋትነት እንደወርቅ በእሳት ተፈትና ልዕልናዋን: ያስከበረቸ ታፍራና ተከብራ የኖረች ወደፊትም የምትኖር ታላቅ ሚስጥረ እግዚአብሔር ያላት: ኢትዮጵያ ቀደምት ምድረ ገነት ሀገር ናት:: ማስታወሻ ይህ የጥበብ ስራዬ ማስታወሻነቱ ኢትዮጵያችንን በደም እና በአጥንታቸው አስከብረው እነሱ መሰዋት በመሆን በክብር ላቆዩልን ጀግኖች እባቶቻችን እና አይቶቻችን እንዲሁም በጀግነታቸው ወደር ለማይገኝላቸው በየዘመናቸው ገድል ለፈፀሙ አሁንም በህይወት ለሚገኙ ኩራቶቻችን (የካራማራው) ፈርጦች እስከ ዛሬ በጀግነታቸው ሳይዘመርላቸው ለኖሩ እንደ አሊ በርኪ ደፋር እና ቆራጥ ጀግና ልጆቾዋ አንዲሁም ለአባቴ መቶ አለቃ በቀለ ፉርጋሳ የክብር ማስታወሻዬ ይሁንልኝ:: መስፍን በቀለኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር💚💛❤️Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.Ethiopian music.Google+ :- https://plus.google.com/+MinewShewaTubeFacebook :- Minew Shewa Entertainment https://www.facebook.com/minewshewaa/Instagram :- https://instagram.com/minewshewa?igshid=1qdiu1focuq2kSubscribe :- http://www.youtube.com/c/MinewShewaTube?sub_confirmation=1 #minewshewatube #MesfinBekele #Ethiopia #ethiopianmusic Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.Copyright ©2020: Minew Shewa Entertainment.
Related Videos
by: - -1 year ago
ሰማኸኝ በለው l ግባ በለው - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
by: Awtar TV - 4 months ago
Fasil Demoz - Hmim - ፋሲል ደሞዝ - ህምም - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
by: Nahom Records Inc - 1 months ago
Ethiopian Music :Getish Mamo (Zufanu New)ጌትሽ ማሞ (ዙፋኑ ነው መሰል)New Ethiopian Music 2020(Official Video)
by: Minew Shewa Tube - 4 months ago
Esubalew Yetayew - Yichatna Lijit | ይቻትና ልጅት - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
by: Hope Music Ethiopia - 1 day ago
Ethiopian Music : Mehari Degefaw (Kegne) መሃሪ ደገፋው (ቀኜ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
by: Minew Shewa Tube - 2 week ago
Nuradis SEID - Juntaw Meshebet ( ጁንታው መሸበት) New Ethiopian music , 2020 (Official)
by: ማሲንቆ ቱዩብ - Masenqo Tube - 2 months ago
Ethiopian Music : Zinash Wube (Manen New) ዝናሽ ውቤ (ማንን ነው) - New Ethiopian Music 2020(Official Video)
by: Minew Shewa Tube - 4 months ago
Abrham Belayneh - Ete Abay | እቴ አባይ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
by: Hope Music Ethiopia - 2 year ago
Hayleyesus Feyssa - Fikir Tewedede | ፍቅር ተወደደ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
by: Hope Music Ethiopia - 9 months ago
Comedian Markos ኮሜድያን ማርቆስ (በሀገር ቀልድ አይነፋም) - New Ethiopian Music 2020(Official Video)
by: Minew Shewa Tube - 4 months ago
Yehunie Belay | Dem Dem | ይሁኔ በላይ - ድም ድም | New Ethiopian Music 2021
by: Yehunie Belay - 3 week ago
Ashenafi Geremew - Endalay - አሸናፊ ገረመው - እንዳላይ - New Ethiopian Music 2020 (Official video)
by: Nahom Records Inc - 2 months ago
በእድሜ ትንሹ ዳያስፖራ ። የዶክተር አብይ ስልክ አለህ? ድንቅ ልጆች 10: Donkey Tube
by: Donkey tube - 4 week ago
Lemlem Hailemichael - Lalibela - ለምለም ኃ/ሚካኤል - ላሊበላ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
by: Nahom Records Inc - 5 months ago
Ethiopian Music : - Mesfin Bekele መስፍን በቀለ "ሚስጥር ነው" New Ethiopian Music 2020(Official Video)
×
Download Format MP3 :
Download Format Videos :
In
CODEDWAP
we DO NOT support movies piracy since the movies here are not hosted on our server they are from public internet sites.